ሰላም ቤተሰብ ግራ ገብቶኛል ከየት አመጣህ እንዳትሉኝ 7M ብር በጄ ይገኛል ነገር ግን ምንም አይነት ስራ እየሰራሁበት አይደለም 😌 ዝም ብየ እየረጨሁት ነው። ምን ልስራበት ለየት ያለ የስራ ሀሳብ ንገሩኝ ? በነገራችን ላይ የ computer science ድግሪ ተመራቂ ስራ አጥ ነኝ።
Jul 25, 2021#Jadene ን ተገላገልን ስንል ያ ወልካፋ #Jaguar መጣ jaguar እያዛገን አንተ ተጨመርክ #wefefiew
Jul 25, 2021