AAC116
#personal
ሁለት ጒደኞች አሉኝ..ማለትም እነሱ couple ናቸው እና አሁን ላይ በማላውቀው reason ተቀያይመዋል። እና እሷ ጋ የእሱ አስፈላጊ እቃ አለ እሱን ደግሞ እኔ እንድቀበልለት ይፈልጋል። እኔ ደግሞ ያንን ማድረግ አልፈልግም .. እና ምን ማድረግ እችላለው?
Jul 24, 202115 engagements
ሁለት ጒደኞች አሉኝ..ማለትም እነሱ couple ናቸው እና አሁን ላይ በማላውቀው reason ተቀያይመዋል። እና እሷ ጋ የእሱ አስፈላጊ እቃ አለ እሱን ደግሞ እኔ እንድቀበልለት ይፈልጋል። እኔ ደግሞ ያንን ማድረግ አልፈልግም .. እና ምን ማድረግ እችላለው?
Jul 24, 2021እሱ ካልጨነቀው አንተ ምን ጨነቀህ ለሆነነገር ፈልጌው ነው ስጪኝ በላት 💁🏾♂️
Jul 25, 2021Mikiniyatun xayiqina Lemasitareq mokira
Jul 25, 2021Dear ante ekahun balemekebal astarekachew😂 ekaw erasu yastarekachewal🤷♂
Jul 25, 2021አንተ መሀል ቤት መሆን እንደማትፈልግ እና ከቻለ እራሱ ሄዶ እንዲቀበላት ካልሆነም ሌላ ሰው እንዲልክ ንገረው
Jul 25, 2021Guadegnahe aydel endee koy ekaw min bihon new mateqebelelet
Jul 25, 2021Mn tata alew man
Jul 25, 2021አስታርቃቸው
Jul 25, 2021Tell him you dont want to get in the middle
Jul 25, 2021