Hey guys Help me what to decide Between lifting weights&karate which one is better and good for health pls am confused😣 what to choose
Jul 24, 2021ካራቴ/ማርሻል አርት በፊዚካል በስነልቦና በቅልጥፍና እንዲሁም በዲሲፕሊን እንድትኖር ይረዳሃል ብረት መግፋት በአንጻሩ በጡንቻህ እንድታስብ ነው የሚያደርግህ ሌሎች ስፖርቶችን ካላከልክበት
Jul 24, 2021