Sofu16
#health
ወንዶች በዚህ ነገር ትስማማላችሁ? የሞባይል ስልክ ወንዶችን ለመካንነት ይዳርጋል ? (በ ዶክተር ኃይለልዑል መኮንን) በአሜሪካ በአማካይ 2 ሚልዮን የሚሆኑ ወንዶች በዓመት መካንነት አንደሚከሰትባቸው ጥናቶች ያሳያሉ ።ብዙ ጊዜ ልጅ ያለመውለድ ችግር የሴቶች ብቻ ይመስለናል:: ነገር ግን የዓለም የጤና ድርጅት እንደሚለው 8% በወንዶች ምክንያት ብቻ የሚከሰት መካንነት ነው ።ለወንድ መሃንነት ተጠያቂ የሚደረጉ ብዙ ነገሮች አሉ። ዛሬ ግን ስለወንዶች መካንነት የተሳሳቱ አፈታሪኮች(Myths) እናያለን፤
Jul 24, 20217 engagements