#beauty
ሰላው ወንድም እህቶቼ የ አብዛኛውን teen age ወይም ወጣት ጥያቄ ነው ምጠይቃቹ ፊቴ ብጉር አስቸገረው እናም ደሞ የ ብጉር ጠባሳ እናም እስክራቻም ሆኛለው በዚ የተነሳ ራሴን እየጠላው ነው። እባካችሁን recommend me any thing ከ pharmacy ሚገዛ ከሆነ ይመረጣል የትኛውንም መፍትሄ አስቀምጡልኝ። አመሰግናለው
Jul 24, 20215 engagements
ሰላው ወንድም እህቶቼ የ አብዛኛውን teen age ወይም ወጣት ጥያቄ ነው ምጠይቃቹ ፊቴ ብጉር አስቸገረው እናም ደሞ የ ብጉር ጠባሳ እናም እስክራቻም ሆኛለው በዚ የተነሳ ራሴን እየጠላው ነው። እባካችሁን recommend me any thing ከ pharmacy ሚገዛ ከሆነ ይመረጣል የትኛውንም መፍትሄ አስቀምጡልኝ። አመሰግናለው
Jul 24, 2021Megenagna akababi mehd kechalk Dr mehiretu yemibal ye koda hekemena ale arif meftehe yesetehal 👌👌
Jul 24, 2021በሙቅ ውሀና ሳሙና በቀን 2-3 ጊዜ ታጠብ እና google አርግ
Jul 24, 2021Are bezu ayasasibk berasu gize yitefal🤷♂
Jul 24, 2021Yanya safer sawoch min endemilu tawiqalek ya zayit mebizat nw yilalu silazi qanisew
Jul 24, 2021Fith qbatama slehone new ena be lifebuoy xewatna mata taxeb
Jul 25, 2021