ሰዎች ንጉስ ቴዎድሮስ በ እኛ ጊዜ ይገለጣል ብላችሁ እምታስቡ አላችሁ እንዲሁም የንጉሱን ድምፅ እንደኔ ሰምታችሁ እምታውቁ ንገሩኝ እስኪ
Jul 24, 2021that ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን are fake peoples do u think ቴዎድሮስ ነው የሚሉት ቢሆን እራሱ ስንት የተፃፈለት በቴሌግራም ሪከርድ እያደረገ ሲፅፍ አስቢው የአባ ገብረኪዳን ትምህርትን አድምጭ ከዛ ሁሉን ትረጃለሽ እንዲሁም በ 18ኛ ሐዊረ ህይወት የነበሩ ፕሮግራሞችንም አድሚጭ ያኔ እውነቱን ትረጃለሽ
Jul 24, 2021