#religion
አንድ ሰው ቄደር መጠመቅ አለበት የሚባለው ምን ካደረገ ነው በደንብ አስረዱኝ ወገኖቼ?
Jul 23, 202111 engagements
አንድ ሰው ቄደር መጠመቅ አለበት የሚባለው ምን ካደረገ ነው በደንብ አስረዱኝ ወገኖቼ?
Jul 23, 2021ቄዴር እምትጠመቀው ሃይማኖት ክደህ ማህተብ በጥሰህ ለመመለስ ስትፈልግ እንዲሁም ከ መናፍቃን እና ከ አህዛብ ጋ ስጋ አብረህ ከበላህ እንዲሁም ወሲብ ስትፈፅም ከ እነሱ ጋ
Jul 24, 2021Ke haymanotu lela haymanot..sex syaderg
Jul 24, 2021በጾም ወቅት የፍስክ ምግብ ከበላህ ወይም ያልፃምከው ፃም ካለ
Jul 24, 2021Neseha abath nacw yemeyatmkuh if you have one its better to ask then in detail/ inbox deakon Henock Haile b facebook he replies instaly with a good explanation
Jul 24, 2021ግለ ወሲብ ከፈፀምክ፣ ወሲብ ቀስቃሽ ቪድዮ ከተመለከትክ፣ እሮብ አርብ ፆም ከገደፍክ እና ሌሎች የገለጿቸውንም ያካትታል።
Jul 24, 2021የ እሪያ ስጋ ከበላህ ከ እምነትህ ውጪ ካለች ሴት ጋር ወሲብ ከፈፀምክ
Jul 24, 2021ሃይማኖታቸውን ቀይረው የነበሩ ሰዎች ሲመለሱ የሚጠመቁት ነው... ከ ማመን በኋላ መካድ መልሶ ማመን ሲከሰት ማለት ነው
Jul 24, 2021እስኪ መጀመሪያ ቄደር ምንድነው ?
Jul 24, 2021