ልጅቷን በጣም አወዳታለሁ አሷን ባላቅም አደምወዳትም ነግራታለሁ ግን ፍቅረኛ አዳለት ነግራኛለች ። ፍቅረኛ ደሞ አደሌላት ጓደኞቿ ነግረውኛል። ደሞ ልጅቷ አዳዴ ፀባዪ ለኔ ስሜት አዳላት ያስታውቅባታል አዳዴ ደሞ በጣም የምትጠላኝ ያስመስልባታል ይሄምንድ ነው ዛሬ በረን ካወራችኝ በማንስቱ ጣል ጣል ታረገኛለች ምን ላርግ
Jul 23, 2021Isn't it obvious she doesn't want you. She created an imaginary boyfriend, just to reject you.
Jul 23, 2021