selam sewoch ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልክ ማንበብ ስጀምር ከኔ ጋር ስለምንፎካከራቸው ጔደኞቼ በጣም አስባለው በዚህም ምክንያት ጥናቴ ላይ ማተኮር አልቻልኩም በዚ ላይ ደሞ እንቅልፍ አይወስደኝም ውስጤ ጥሩ አይደለም pls መፍትሄ የምትሉኝ ነገር ካለ በተጨማሪ ሳነብ እንዴት ስለነሱ አለማሰብ እንደምችል አማክሩኝ
Jul 23, 2021እምትማረው ተሽለህ ለመገኘት እንጂ ከነሱ ለመብለጥ አደለም፡፡ ምን መሠለህ እኔ አሁን ከክላስ ተማሪዎች ጋ አልወዳደርም በፍፁም አላረገውም ከራሴ ጋር ነው ምወዳደረው ቢያንስ ከበፊቱ የተሻለ ለመስራት እንጂ ራስህን ምታወዳድር ከሆነ ከምንም ሳቶን ትቀራለህ
Jul 23, 2021