ሰላም በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ👋 አንዴ ሀሳባቹን አጋሩኝ እናንት ስለራሳቹ የህይወት(ስራ , ኑሮ) እቅድ እያቀዳችሁ ግን አባታችሁ ደስተኛ ባይሆን እቅዳቹን ትታቹ እሱ እንደሚፈልገው ትሆኑ ነበር ? እስኪ ምረጡ ............................................... A : አዎ በደስታ! B : አይ አልቀበልም!
Jul 23, 2021B: This is my life he has lived his and now I live mine.
Jul 23, 2021