ተስፋ የምታረግበት ነገር ከሌለህ ተስፋ ማጣት ነው ተስፋ መቁረጥ ግን ተስፋ የምታረግበት ነገር አለ ግን ሞክረህ ሳይሳካልህ ሲቀር ነው ተስፋ ማጣት ከባድ ነው ተስፋ ካለህ ለዛ ነገር ትኖራለህ የአቅምህን ትሞክራለህ
Jul 23, 2021ተስፋ የምታረግበት ነገር ከሌለህ ተስፋ ማጣት ነው ተስፋ መቁረጥ ግን ተስፋ የምታረግበት ነገር አለ ግን ሞክረህ ሳይሳካልህ ሲቀር ነው ተስፋ ማጣት ከባድ ነው ተስፋ ካለህ ለዛ ነገር ትኖራለህ የአቅምህን ትሞክራለህ
Jul 23, 2021ተስፋ ስታጣ ተስፋ ትቆርጣለህ 🤷🏽♂️
Jul 23, 2021አዎ አለው!ተስፋ መቁረጥ ተስፋም እያለን መታገስና መፅናት ሲያቅተን የሚመጣ ሲሆን ተስፋ ማጣት ግን እንድንፀናና እንድንታገስ የሚያደርግ ምክንያት ሲጠፋ ነው!!
Jul 23, 2021arif tyake new tesfa mekuret malet tesfa mtaregbet neger ale gn bzu gize mokreh alsaka silh new ..tesfa matat gn mnm tesfa yelem chelema hiwet malet new
Jul 23, 2021ተስፋ መቁረጥ - lose hope ተስፋ ማጣት - lose option,opportunity
Jul 23, 2021ተስፋ መቁረጥ ማለት የሆነን ነገር ለማድረግ ሞክረህ ሞክረህ አልሆን ሲልህ ወይም አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ምን ሳይሞክሩ እጅ ሲሰጡ ተስፋ መቁረጥ ይባላል። ተስፋ ማጣት ማለት ግን ምንም ያህል ብትሞክር ተስፋ አልቆርጥም እንኳ ብትል መንገዶች ከተዘጋጉብህ ተስፋ ማጣት ይባላል።
Jul 24, 2021Tsfa mkort helmki lyi nw helmi norko malt nw . tsfa matat dmo helmi saynorki sikr nw
Jul 23, 2021ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋ አለ። ማጣት ውስጥ ግን ተስፋ የለም። ይሄ መሰለኝ ልዩነቱ
Jul 23, 2021