ሰላም ሰላም እንዴት ናችው ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው በ FB ላይ ነው በአካል ተገናኝተናል የምትገርም የምትወደድ ልጅ ናት እና ጓደኛ እንዳላትና ለእሷ ምንም ቦታ እንደማይሰጣት እና እንደማያገኛት ነገረችኝ ግን ደግሞ እንደምትወደው ትነግረኛለች ግን ለኔ ቦታ ካልሰጠኝ brake ማረግ እፈልጋለሁ አለችኝ እኔ ደግሞ ልጅቷን ባየዋት ቅፅበት ነው የወደድኳት እንደዋወላለን tg ላይ እናወራለን ምን ላድርግ እስት ምከሩኝ መሽቶ ስነጋ ስለእሷ ነው የማስበው በጣም ሐይማኖቷን አክባር ናት እኔ ደግሞ እንደዝች አይነት ልጅ ነው የምፈልገው በአሁኑ ወቅት ግን ሐይማኖታችን የተለያየ ነው የኔ እና የሷ please mn ladergi🙏🙏🙏
Jul 22, 2021Gefabet abate mnm wedehuwala endatel yanchin huneta ayeta break letareg techelaleche day to day kechaleshe agegnat
Jul 23, 2021