ሰላም ሰዋች እስቲ አማክሩኝ 2አመት ፍቅረኛ ነበረችኝ እና ባለመግባባት አዲስ ሂወት ጀመረች እና አላወኩም ነበር። አብረን እንድቀጥል ጠየኮት እንቢ ብላኝ ነበር ከጊዜ በሆላ ተስማማች አብረን ሆንን ግን ስለሶ የሆነነገር ሰማው ከሌላ ሰው ጋር እንደነበረች bergen ኖን ሳይቀር እንደሰጠችው ይሄንንም ያወኩ ምንም ሳልል ተቀበልኮት የሆነቀን ማታ txt ያወራን ያለቀስኩ ነው አለችኝ እያወኩ ጠየኮት ሞት ነው የሚገባኝ አለችኝ..... ጊዜ በሆላ ነገረችኝ ሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት እንዳላት ልጁንጋ ደም እንተዋወቃለን እንደማዬናት አቃለው አሁንም ቢሆን ልረሳት አልቻልኩም ይቅርታ ላርግላት አላርግላት አብራትስ ልቀጥል እስቲ አማክሩኝ
Jul 22, 2021Bergen degmo mndnewu
Jul 23, 2021