እስቲ የነዚህን ሰም ወርቅና ህብረ ቃል ፍቱልኝ ፡-እኛስ ሄደን ነበር ደህና ነገር መስሎን ተመልሰን መጣን ጉጉት በዝቶብን ፡-እዚያ ማዶ ሆና ትጣራለች እናት ና ብላ ነው እንጂ ሌላም ጉዳት የላት :-እያለለት መልኬ ባለፈ እጅ እጄን ያየኛል ያለም አታልፍ Thanks😇
Jul 22, 2021😂😂😂😂🤦🏽♂️ አንተ ሾጥ የሆንክ ልጅ ምናለ ጥያቄውን እንኳን በስትክክል ብትጽፍ {3ኛውን} እያለለት መልኬ ካንገቴ በላይ፤ እጅ እጄን ያየኛል አለም አታላይ ። ነው ትክክለኛው
Jul 22, 2021