Ye Ephrem syum n gitm lakulgn benatachu " soliana " melewn mulu gtm albemun kalachu weym yalachun lakulgn😭😭
Jul 22, 2021የፍለጋ ህመም ( ኤፍሬም ስዩም ) እኒህ ገጣሚያን እኒህ ደራሲያን እኒህ ሰዓሊያን… ሶስቱ አማልክቶች ረዳት ፈጣሮች ሦስቴ ይስታሉ ሦስቴ ይክዳሉ… ፩ ሃሳቡ ሳይመጣ እንፃፍ ይላሉ ፪ ሃሳቡ እንዲመጣ ሃሳብ ያስባሉ ፫ ሃሳቡ ሲመጣ ሃሳብ ይመርጣሉ ትተው ይነሳሉ። 0 ( ኑ፦ ግድግዳ እናፍርስ ከተሰኘው መድብል የበወሰደ ገፅ፦52 ) ምንጭ #ገፅ @getem @getem @gebriel_19
Jul 23, 2021