ሰላም ቤተሰቦች,,,, አንድ ነገር ልጠይቃችሁማ አንዲት ልጅ አለች እናም በጣም እወዳታለው ግን ያን ያክል አንቀራረብም,,,ያው አለ አይደል በጣም ስለምፈራት ማለት ነው ግን ልቀርባት ፈልጋለው እንዴትስ አድርጌ ልቅረባት ፍቅሬንስ እንዴት ልገልፅላት እችላለው please ጨንቆኛል,,, እንዴት ላድርግ
Jul 22, 2021Bamejemeriya esuanim wade fiqir lemekitat mokir keza ba gilisi nigerat
Jul 22, 2021