ሰላም ሰዎች 👋 ስለትዳር ያላችሁን አመለካከት ንገሩኝ ለምሳሌ እኔ 18 አመቴ ነው እና ጥሩ የምባል ተማሪ ነኝ እና ምንም አይነት relationship ውስጥ ገብቼ አላውቅምም አልፈልግምም tbh relationship የማስበው ልክ ከ አላማ መሰናክል እንደሆነ ነው ትልቅ family ነው ያለን እና ስንገናኝ በ አሽሙር የሆነ ንገር ሳይሉኝ አያልፉም አሁን አሁን ስለዚህ ነገር ሲነሳ መጨናነቅ ጀመርኩ እና አሁን እውነት እንደዚያ መጨናነቅ ያለብኝ ሰአት ነው? እና አመለካከቴ የተሳሳተ ነው? Thank you 🙏🏼
Jul 21, 2021አሁን ባለህበት ግዜ ልክ ነክ ምክንያቱም ለትምህርትህ ነዊ ትኩረት መሥጠት ያለብህ ግን ችግሩ ይሄ አስተሳሰብህ ወደፊትም ከቀጠለ ነዉ
Jul 22, 2021