HenaCGI17
#education
Hello people የደራሲ ይስማእከ ወርቁን ዴርቶጋዳ እና ክቡር ድንጋይ ተከታታይ መፅሀፍት አንብቢያለሁ:: የምታውቋቸው የሱ ስራዎች የሆኑ ሌሎች መፅሀፍትን ጠቁሙኝ please🙏🙏 PDF ካላችሁም ብትልኩልኝ ወይም የማገኝበትን Link ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል😁😁
Jul 21, 202110 engagements
Hello people የደራሲ ይስማእከ ወርቁን ዴርቶጋዳ እና ክቡር ድንጋይ ተከታታይ መፅሀፍት አንብቢያለሁ:: የምታውቋቸው የሱ ስራዎች የሆኑ ሌሎች መፅሀፍትን ጠቁሙኝ please🙏🙏 PDF ካላችሁም ብትልኩልኝ ወይም የማገኝበትን Link ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል😁😁
Jul 21, 2021ክቡር ድንጋይ - ይስማዕከ ወርቁ @Hs_books_bot @Hs_books_bot @Hs_books_bot
Jul 21, 2021ተልሚድ - ይስማዕከ ወርቁ @Hs_books_bot @Hs_books_bot @Hs_books_bot
Jul 21, 2021ራማቶሐራ ዣንቶዣር(ራ) የወንድ ምጥ(የግጥም መድበል) i think ዮቶር
Jul 21, 2021@Booksmeweyaya @Minteno @books_worlddd
Jul 21, 2021@tagboox
Jul 21, 2021Yotor,yoratorad,tekerchem,zamra,ye ogaden demetoch
Jul 21, 2021#Book Thank me later you're gonna love it🖤😘
Jul 21, 2021ራማቶራ፣ ዮራቶራድ፣ዣንቶዣራ፣ዩቶድ፣ተልሚድ፣ ሜሎሰ፣ ዛምረ፣የኦጋዴን ድመቶች፣ተከርችሞ፣የወንድ ምጥ
Jul 21, 2021ተልሚድ😍
Jul 21, 2021የኦጋዴን ድመቶች እና ደህንነቱ
Jul 22, 2021