Ey guys sup it's me again ጥያቄዬ ለ ቺኮችዬ ነው ትላንትና የ ፍቅር ጥያቄ አቅርበውልኝ እምቢ ካልኳቸው ሴቶች አንዷ እኛ ሰፈር ያለ ጠንቋይ ( ጎሹ ) ይባላል እና እሱ ጋር ገብታ ስትወጣ ጀለሴ ያያታል ከዛ መጥቶ ነገረኝ እንዳጋጣሚ ጀለሴ ከ ጠንቋዩ ጋር ይግባባ ስለነበር ልጅቷ ለምን እንደሄደች እና ምን እንደፈለገች እንዲጠይቀው ለ ጀለሴ ነገርኩት ሲጠይቀው በጣም እንደምታፈቅረኝና እምቢ ስላልኳት መስተ ፋቅር እንዲሰራላትና እኔን የራሷ ለማረግ እንደምትፈልግ ነገረችው ጠንቋዩም ስለሚያውቀኝና አንድ ሰፈር ስለሆንን ማቀው ሰው ላይ እንዲህ አይነት ነገር አላረግም ብሎ ነው ያላት ሚገርመው በኔ ምክንያት ብቻ 13 ሴቶች እሱ ጋር እንደሄዱ ሁላ ለ ጓደኛዬ ነገረው ቆይ ቺኮችዬ ሚወዳችሁ ሚሞትላችሁን ሰው እየናቃችሁ ማይፈልጋችሁን ወንድ ይሄን ያህል ምታስቸግሩት ለምንድነው ??? 😏
Jul 21, 2021ጠንቋዩ ጎሹ እና የሜዳው ጎሽ ይውጉህ ሰለቸኸኝ
Jul 21, 2021