አንድ ነገር በሉኝ በጣም ብዙ ጊዜ ለመለወጥ ,ጊዜ አጠቃቀሜን ለማስተካከል ብዙ ነገር አቅዳለው ነገር ግን ካቀድኳቸው እቅድ ውጭ ሚያደርጉኝ ጓደኞች አሉኝ እንዴት ካላቹ ሁል ጊዜ ይደውሉልኛል እና ከእነሱ ጋር ሳላውቀው ይመሻል እኔም ከእነሱ ጋር ካልዋልኩ እሞት ይመስል አያስችለኝም .....እና ያቀድኳቸውን ለማሳካት እንዴት ጓደኞቼ ላይ ልጨክን?
Jul 21, 2021በመጀመሪያ ጓደኞች ብለን የምንይዛቸው ሰዎች እኛን ወደስኬት ጎዳና የሚመሩን እንጂ በተለያየ ምክንያት ከዛ ጎዳና የሚያደናቅፉን መሆን የለባቸውም:: ሲቀጥል አንተ ትክክል እንዳልሆነ ታውቆሀል፡ ስለዚህ ከነሱ ጋር የምትገናኝበትን ጊዜ ቀንስ: ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ ስጥ
Jul 21, 2021