I'm about to broke up with my bf. Endemiwedegn yenegregnal gn degmo meleyayetm yefelegal. Nothing bad happened between us. Gn endemetayut nw. Be mn mekniyat lihon yechelal any idea kalachu
Jul 21, 2021ችግሩን ጠይቂው ለምን እየወደደሽ እንደሚለይሽ ማንም ሰው ከሚወደው ሰው ጋር ያለ ምክንያት አይጣላም ግን ምክንያት ከሌለው አይወድሽም ማለት ነው የrelation ነገር ከባድ ነው በራስሽ አመዛዝነሽ ለመወሰን ሞክሪ
Jul 21, 2021