#relationships
ስሙኝ እማ እኔ የሆንኩ ገገማ ነገር ነኝ ከሴት ጋ ማውራት አልችልም እና እምወዳት ልጅ ጋ ይህን ገገማነቴን ላለማሳየት እየጣርኩ ነው pls ንገሩኝ tg ላይ አሪፍ አሪፍ ውሬዎች ወይም ሊያስቃት የሚችል አሪፍ ነገር ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Jul 21, 202124 engagements
ስሙኝ እማ እኔ የሆንኩ ገገማ ነገር ነኝ ከሴት ጋ ማውራት አልችልም እና እምወዳት ልጅ ጋ ይህን ገገማነቴን ላለማሳየት እየጣርኩ ነው pls ንገሩኝ tg ላይ አሪፍ አሪፍ ውሬዎች ወይም ሊያስቃት የሚችል አሪፍ ነገር ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Jul 21, 2021ገገማ ከሆን እንደው በክርስቶስ ልጅቷ አንተ ጋር ግን ምን ትሰራለች ??
Jul 21, 2021Berashe mood kerebiyat abate yanchi yalehon manenet behuwala yasebelashal
Jul 21, 2021Username laklgn ene aweralshalew bro wend lj mesakek yelebetm😁
Jul 21, 2021ገገማ ነኝ ብለህ ለምን ታስባለህ የወረደ አስተሳሰብህን ቀይር መጀመሪያ ማውራት እፈራለው ይጠፋብኛል አነድ ነገር ነው አሱን ደሞ የልጅቷን ባህሪ አይተህ ቀስ በቀስ ትቀየራለህ ሁለተኛ ግን እንዲ እንዳትል👀
Jul 21, 2021Ezih eko zmblen bnenenegrk lwgizew new lela gize endet thonalek so quit ur gegemanet ena addis neger lemawek confidence endet endemimeta mnamn lemawek felg ehe gizeawi new good luck
Jul 21, 2021