ሰላም ወገኖች እንዴት ናቹ?እስኪ አንድ ነገር አማክሩኝ የ5ኛ አመት የAAU ተማሪ ነኝ በእስካሁን ህይወቴ ከ4 ሴቶች ጋር የፍቅር ግኑኝነት ነበረኝ ግን ከእኔ አስተሳሰብ ጋር ሊሄዱ አልቻሉም ብዙም ሳንቆይ breakup...እና ምን ማረግ አለብኝ ወይም ከሌላ ቦታ ካለች ሴት ጋር ምገናኝበት bot or ብቻ እስኪ ወዲ በሉ ሃሳባቹን...thnks 🙏
Jul 20, 2021@love_court
Jul 21, 2021