#other #other አረፋ እንዴት እያለፈ ነው😃? እኔ እስካሁን የጠራኝም ያስታወሰኝም የለም😩 ሙስሊም bros and sis' አጋጣሚ(ገጠመኝ፡ዛሬ የገጠቹን) አጫውቱን🤗 የክትፎና አይብ ፎቶም ካለ share😋(በአይን እንጥገብ😂) ክርስቲያንና ሌላ እምነት ተከታይ የሆናቹ የተጠራቹ😋 ያልተጠራቹ 🤕 እስቲ እንዴት እያለፈ እንደሆነ አጫውቱን😊
Jul 20, 2021Gorebochachn nachu ena yetekur sende dabo which i love and chekolate mnman setun😊 hule lebale enesum egam enargaln endezi it is called Ethiopiawint🇪🇹😊
Jul 20, 2021