Ke balebete ga mnm lensmama alchalnm twat mata mechekachek nw endet treat largw ebakachu tebabarugn tadre lifers nw
Jul 20, 2021ፍሮም ማይ ኤክስፒሪያንስ ኮር (ዋንኛ ) የችግሩ እና የየጭቅጭቆቹ ሁሉ ትልቁ መንስኤ ላይ አተኩሩ ለምሳሌ ዛሬ በር ሲያንኳኳ ትንሽ ቆይቶ ሊበሰጫጭ እና ጉዳዩን አግዝፎ ልትጨቃጨቁ ትችሉ ይሆናል ያ ግን ዋናው መንስኤ አይደለም ዋናው መንስኤ ያለው ከተጋባችሁ በኋላ በይሉኝታ ሳያምንበት እሺ ብሎሽ የተቀበለው ነገር ይኖራል ያንን ነገር አስቢ በጥልቀት እሱ ችግር ላይ ስትደርሺበት ለዛ ችግር በድጋሚ ተወያይታችሁ መፍትሄ ፈልጉለት ካለዛ በሱ ጠጣር ችግር ላይ እለት በእለት ስስ አለመግባባቶች እየተደረቱ አፍነው ያጠፏችኋል ስለዚህ ወይ ሳይኮሎጂስት ጋር ጎራ በሉ ካልሆነም ቤተሰብ አማክሩ ያንን ካደረጋችሁ ረጅም ህይወት ትኖራላችሁ በፍቅር(ያው መጋጨቶች አይጠፉም ግን ወዲያው ትፈቱታላችሁ) ዋናው ያልኩሽ ተድበስብሶ ያለፈ ችግር ላይ በትኩረት መፍታት ነው»>
Jul 20, 2021