Mimo50
#religion
ሰላም የድንግል ማርያም ልጆች🙏 1.አድኚኝ እናቴ ከስጋ ፈተና ስጋዬ ከሀጥያት ከቶ አራቀም እና.......... 2.በሩ ባራት ነጥብ ቢዘጋ ምራፉ እግዚያብሔር ሊያሸንፍ........ 3. አለ በእግዚያቤር ሁሉም አለ ,አለ በጌታ ሁሉም አለ......... ከእነዚ መዝሙር ውስጥ ያላቹን ላኩልኝ pls🙏 ከቻላቹ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮች ላኩልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
Jul 20, 20215 engagements