ሰላም ሁላችሁም ደና ናችሁ አ 🙂 እኔምለው ....... አሁን አምና ሰኔ 14 day time ሆኖ እያለ በ ፀሀይ ግርዶሹ ምከንያት ለ ትንሽ ጊዜ በ አንዳንድ ቦታዎች ጨልሞ ነበር አይደል .......እእእእእ የኔ ጥያቄ ደሞ ልክ ያኔ በ ቀን ጨልሞ እንደነበር በ ማታ ብርሀን የመሆን አጋጣሚ አለ? ..........like ya ye tsehay gerdog kehone maybe yeha dmo .... ye chereka gerdosh 😶? .........endezi mibal ngr ale?......during night time ፀሀይ ልትወጣ ትችላለች ?
Jul 20, 2021ፊዚክስ ጠላሁ 😂😂😂 ፀሃይ በምን ተአምር ነው ጨረቃን የምትጋርደው እህት አለም🤔
Jul 25, 2021