Hey sewoch endat nachu 1 tyake nbregn Ke kerestena haymanot malet be Orthodox haymanot antsar tsebel lemetemekm hone lemangnawm ngr pubic hair mansat alebn?
Jul 20, 2021Awo gideta nw
Jul 20, 2021Hey sewoch endat nachu 1 tyake nbregn Ke kerestena haymanot malet be Orthodox haymanot antsar tsebel lemetemekm hone lemangnawm ngr pubic hair mansat alebn?
Jul 20, 2021Awo gideta nw
Jul 20, 2021እህቴ ንጽህናን መጠበቅ እኮ ለራስም ነው ጥቅሙ። ያስፈልጋል አያስፈልግም ብሎ መጠየቅ የሚገባው ጥያቄ አልነበረም
Jul 20, 2021አዋ ፀጉርክን መቆረጥ አለብክ ምክንያቱም ፀበል ስትጠመቅ ላታምን ትችል ይሆናል እኔም እንዴት ብዬ ነበር ግን ሽንቁሩ ሚካኤል ስጠመቅ እንዲሁም ብዙ ቦታዎች ላይ ሲነገርም በተግባርም አይቻለው፣ ምን መሰለክ በምትጠመቅበት ወቅት ፀጉርክ፣ጥፍርክ እና ከ ማህተብክ ውጪ ያሉ like ወርቅ ፣ብር ምናምን አያስፈልጉም ስትጠመቅ አጋንንቱ እነዚህ ቦታዎች ላይ የመደበቅ ሀይል አለው በተለይ ፀጉር እና ጥፍር ላይ ግን እኛ ለምን ታድያ እራሱ ፈጥሮ ምናምን ሌላው ደሞ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ አሳድጓል ይላሉ መልሱ ግን በፀጉሩ እናታችን ሄዋንን በፂሙ አባታችን አዳምን ለመምሰል ነው እና ወንድሜ ምን አይጠቅምክም ፀጉር ማሳደግ ፀበል ስገባ የፈለከውን ዉጤት አታይበትም በኔ ስላየውት ነው።
Jul 20, 2021Firstly set negn ena yene teyakeye bebet ga mnamn alea pubic hair yemiwetubachew botawoch lay yemibekl pubic hair nw
Jul 20, 2021Nope wanaw geleash clean mehonu nw ke segawi gudayoch west
Jul 20, 2021አንዲህ ተብሎ የተደነገገ ቋሚ ሕግ የለም። ግን ለምሳሌ:- የሥላሴ ልጅነት ጥምቀት (ክርስትና) ጥምቀት ሲሆን ከምሳሌ ወንዶች ከሆኑ የራስ ጸጉራቸውን ቢላጩ ይመረጣል፥ ሴቶች ከሆኑ ደሞ ጸጉራቸውን መፍታት አለባቸው። በልብስ ደረጃ ደሞ ሙሉ ራቆት መሆን ያለባቸው ሲሆኑ ልክ ተጠምቀው ሲወጡ የክርስትና ማዕተብ ይደረግላቸዋል። ለኛ ለተጠመቅን (ክርስትና ለተነሳን) ግን እስከዚም ጠለቅ ያለ ነገር የለም። ግን ደሞ ለመደበኛ ጥምቀት ግዴታ የሚባለው ከማእተብ እና ከቀለበት (ካገቡ) በስተቀር ሁሉም መውለቅ ነው። የኀፍረት እና የብብት ጸጉር ግን እስከዚም ችግር ያለው አይመስለኝም፥ ግን ደሞ maybe የሚከለክሉት ቦታ ሊኖሩ ይችላሉ። ባጠቃላይ ግን ችግር አይኖረውም
Jul 20, 2021Period lay bicha athugni
Jul 20, 2021I don't think so netshnan metebek mnamn enji ehe aymeslegnm.
Jul 20, 2021Tadya ltderjiw nebr yasebshiw
Jul 21, 2021Ayimeslegnim. Chiggir yallew period lay kehonch bicha new( by the way, very confusing. Irasu fetro.....)
Jul 20, 2021