Det nachhu guys Fkregnayen betam new yemwedew 3 ametachn new ena esu sex madreg yfelgal ene demo beftsum madreg alfelgm ke gabcha befit madreg ayasfelgm yemil akuam alegn ena gn ahun ahun betam eyerakegn new slk aydewlm engenagn slewm fekadegna adelem ena eyatawt ymeslegnal degmo edegodahutm new yemisemagn ewnet godchewalew ede? Tnx for advance
Jul 20, 2021አንድ ምክር ልምከርሽ፡፡ ወንድ ነኝ፡፡ Sex ምን ያክል እንደሚያጓጓን አውቃለሁ ነገር ግን የሚወድሽና ከአንቺ ጋር አብሮ መሆን ፥ አንቺን ማግባት እና ካንቺ ጋር አብሮ ማርጀት የሚፈልግ ከሆነ ሀሳብሽን አክብሮ ይጠብቅሻል። የሚቸኩል ከሆነ ግን ካንቺ ጋር sex አድርጎ ሊተውሽ ይፈልጋል ማለት ነው። የምወዳት እና የማገባት ሴት ከሆነች ፥ የማልጠብቅበት ምክኒያት የለም። እንዳይሄድብኝ ብለሽ አብረሽ ካደርሽ ፥ እመኚኝ ጥሎሽ ይሄዳል። ከዛ ተስፋ ትቆርጫለሽ ራሴን አጠፋለሁ ምናምን ትያለሽ። ስለዚህ እባክሽን አዳምጪኝ አላጠፋሽም። ትክክለኛ ነገር ነው ያደረግሽው፡፡ በሀሳብሽም ጽኚ። ትቶሽ ለመሄድ ቢወስን እንኳን ላስቀረው ብለሽ አቋምሽን ብትቀይሪ ፥ እመኚኝ ጥሎሽ ይሄዳል! ቢያምም እምቢ ካለ ተይው!
Jul 20, 2021