Liljo481
#religion
ከሀጥያተኛው ድንኻን ቅዱሱ ቆመሀል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሀል አንተ ስላለኸኝ ቀላል መከራዬ ለኔ የደረከው ብዙ ነው ጌታዬ የሚለውን የኦርቶዶክስ መዝሙር ላኩልኝ 🙏
Jul 19, 20213 engagements
ከሀጥያተኛው ድንኻን ቅዱሱ ቆመሀል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሀል አንተ ስላለኸኝ ቀላል መከራዬ ለኔ የደረከው ብዙ ነው ጌታዬ የሚለውን የኦርቶዶክስ መዝሙር ላኩልኝ 🙏
Jul 19, 2021Here
ከኃጥያተኛው ድንኳን ከኃጥያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመኃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሀል አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ /፪/ ለእኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ /፪/ እንኳንስ አድርገኸኝ ጌታዬ ሙሉ ሰው እንዲሁም ይሄን ነው ልቤ ሚናፍቀው የዘመናት ሸክም ቀረ ጉስቁልና የጠፋውን ድሪም አግኝተኃልና አዝ ባገኘኸኝ ግዜ ሸፍናኝ በለሷ ከፊትህ ያነበብኩት ፍፁም አይረሳ ከዚህ የበለጠ ታያለኽ ምትለኝ አይንህ ይናገራል እንደማትረሳኝ አዝ ምን አለኝ ብለህ ነው ደጃፌን ምትመታው እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ ከእንግዲህ አላርስም ምንጣፌን በእንባ መንጦላዕቴን ከፍተህ በምህረትህ ግባ አዝ እኔ እኮ አውቅሀለሁ ሁሉን ስታፈቅር የአናብስትን ጉድጓድ የሞት አዋጅ ስትሽር እንዲህ እያለ ነው የሚቀኘው ውስጤ ኢየሱስ ክርስቶስ ምግቤ እና መጠጤ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️