#relationships
ሰላም ሰዎች እርዳታቹ በጣም ያስፈልገኛል ከፍቅረኛዬ በጣም እንፋቀራለን እና ከትንሽ ጊዜ በሀላ ግን እንደመጀመሪያችን እያወራን አይደለም ምን ባደርግ የድሮ ፍቅራችን መመለስ እችላለው
Jul 19, 202110 engagements
ሰላም ሰዎች እርዳታቹ በጣም ያስፈልገኛል ከፍቅረኛዬ በጣም እንፋቀራለን እና ከትንሽ ጊዜ በሀላ ግን እንደመጀመሪያችን እያወራን አይደለም ምን ባደርግ የድሮ ፍቅራችን መመለስ እችላለው
Jul 19, 2021ስጦታ ስጭው ቀለል ያለ እና በዛ ሰዐት እንድምትወጅው ንገሪው አለቀ
Jul 20, 2021Fiqirm sibeza yiselechal gn la tinish qen ka siru zor bay esu rasu yimelesilishal
Jul 20, 2021ፍቅራችሁ እንደድሮው እንዳይሆን የሚያደርግ በመሀከላቹ የተፈጠረ ነገር ካለ አስቢበት: ወይም ደሞ እሱ ጋር የተፈጠረ ችግር ካለ ጠይቂው አውሩበት ተነጋገሩ : በመነጋገር ነው ብዙ ነገር የሚቀየረው
Jul 20, 2021most of the time meselacheten yemiyametaw hule temesasay neger madereg nw eski try something deferent setegenagnu mnamn
Jul 20, 2021Ke mejemeriyawu neger yeqeyerachun asebi Ena mefetehe felegi
Jul 20, 2021This doesn't mean ur feker is kensuwal endi yale neger yagatenal!be akal agegnat satasneka yetefetere ngr ale wey bleh teykat
Jul 20, 2021Many rln going thorugh it ahunm metewdat khon tages nd ante endedero lmawerat moker
Jul 20, 2021