ሰላም ብያለሁ🙌🙌 ሆዴ በጣም ይጮሃል.....ረሃብ አይደለም ምክንያቱም በልቼ እንደጨረስኩ እራሱ ይጮሃል እና ፈስ ነገር ይመስላል.....ምን ልሆን ይችላል? መፍትሄውስ ምንድነው?....thanks!
Jul 19, 2021ምግብ አለመስማማት ጨጓራ አንጀት ቁስለት ትላትል (አጫሽ ከሆንክ እሱ) ስለዚህ ባጠቃላይ ሄደህ ቼክ ብትደረግ መፍትሄ ይኖረዋል(ከዛ ባሻገር ጠዋት ጠዋት ፌጦ ጠጣ ማታ ስትጠኛ ውሃ በጠናዳም ዘፍዝፈህ ብነቃህ ሰአት ጠጣ ) የውጭ ምግብ አቁም የምትመገብ ከሆነ
Jul 19, 2021