ይሄ ሁሉ ሀይማኖተኛ ህዝብ(ሀይማኖተኛ መሳይ) ህዝብ ባለበት ሀገር በሺህዎች የሚቆጠሩ የሀይማኖት መሪዎች ያሏት ሀገር እንዴት አንድም ጦርነት አያስፈልገንም ብሎ የሚናገር አማኝ ወይም የሀይማኖት መሪ ጠፋ??? እኔ ኤቲስት ነኝ ጦርነት አያስፈልግም ብዬ ሰልፍ ጭምር ልወጣ ብዬ ለካ ብቻዬን ነኝ ለወደፊት ግን ሀይማኖት አያስፈልግም ብዬ ለብቻዬም ብሆን ሰልፍ እወጣለሁ
Jul 19, 2021You're not the only atheist dude. There are tons so don't use that as an excuse for why you are not saying anything either. And also why would your ሰልፍ motto be "ሀይማኖት አያስፈልግም"? ጦርነት ይጥፋ ብለህ ነው? That just doesn't make sense. It's not religion that makes people cruel enough to kill others. Religion is their excuse, not their reason. በህፃናት ስም ቢጨፋጨፉ "ህፃናት አያስፈልጉም" ብለህ ትወጣለህ? ሀይማኖተኛ ሰው ነፍሱ ሰላማዊ፣ ስጋው የተቆጠበ ነው። ከሀይማኖት ችግር ያለበት ነው ችግር የሚፈጥረው። Analyze the problem before you point your finger at the victims
Jul 19, 2021