ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ጋር ለ6 አመት አብረን ቆይተናል 5 አመት አብረን ነው የኖርነው ከተለያየን አሁን 6 ወር ሆኖናል ግን ሁሌ ትደውልልኛለች እና ሁሌ ይቅርታ ምናምን ትላለች ግራ የገባኝ ይቅርታ ላደርግላት የሚያስችል ጥፋት አይደለም ያጠፋችው ግን ደሞ ብዙ አመት አብረን አሳልፈናል እናም ከተለያየን በኋላ በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ ነው ምንደዋወለው ምን ላድርግ እባካችሁ?
Jul 19, 2021ጥፋቷ ቀላል ከሆነ ይቅር አርግላታ ያው የምትዋደዱ ከሆነ 6 አመት አብሮ መቆየት ከትዳርም በላይ ነው
Jul 19, 2021