ተማሪ ከሆንክ እቅድ አውጣ (ክላስ በማይኖርባቸው ቀናቶች ልክ ክላስ እንዳለህ አድርገህ ትላንት የተማርካቸውን ማጥናት ወይም አልፈህ ማንበብ .... ጨዋታ/መብል/መተኛ ግዜህን በአግባቡ በአንድ ቀን ውስጥ ከፋፍል እሁድን ወጣ ብለህ ተዟዟርበት ወይም እምነት ቦታ ሂድ ⚠️ለትምህርት ካልሆነ በቀር ኢንተርኔት አትገልገል በተለይ በትምህርት ቀናት
Jul 19, 2021ተማሪ ከሆንክ እቅድ አውጣ (ክላስ በማይኖርባቸው ቀናቶች ልክ ክላስ እንዳለህ አድርገህ ትላንት የተማርካቸውን ማጥናት ወይም አልፈህ ማንበብ .... ጨዋታ/መብል/መተኛ ግዜህን በአግባቡ በአንድ ቀን ውስጥ ከፋፍል እሁድን ወጣ ብለህ ተዟዟርበት ወይም እምነት ቦታ ሂድ ⚠️ለትምህርት ካልሆነ በቀር ኢንተርኔት አትገልገል በተለይ በትምህርት ቀናት
Jul 19, 2021