ሰዋች እስቲ የከተማ አስተዳደር ማለት ምን ማለት ነው? በርግጥ የዚ መልስ ጠፍቶኝ አደለም ግን አንድ የሰማሁት ነገር ትንሽ ገርሞኝ ነው ፡፡ ድሬደዋ የከተማ መስተዳድር እንደሆነች አውቃለሁ ግን ይህን ያክል የተለየች አትመስልም ነበር ማለት ባሁኑ ጦርነት ሁሉም ክልሎች በሚባል ደረጃ ልዩ ሀይል ልከዋል እና ድሬደዋም ልትልክ እንደሆነ ሰማው ምንም ያክል መስተዳዳ ብቶንም በኦ/ያ ውስጥ ስላለች ልዩ ሀይል ምናምን ያላት አይመስለኝም እና ምን ልላቹ ነው ለምን ክልል ስጡን ይላሉ ደቡብ ውስጥ ያሉ ራሳቸውን እንደ ከተማ አስተዳደር አይሰይሙም የክልል እና ከተማ አስተዳደር ልዩነት ምንድን ነው ለምሳሌ እናንተ ክልል የላቹም እንበል እና ክልል ወይስ ከተማ አስተዳደር የትኛው ይሰጣችሁ ብትባሉ የትኛውን ትመርጣላችሁ እዚጋ ባይኖራችሁ ያልኩት በደቡብ ውስጥ ክልል እንሁን ሚሉት ብቻ እንዳይሳተፉ ነው
Jul 18, 2021diredawa geographically new oromiya wust yaleciw enji and erasun yechale mestedaer new ena completely ke oromiya astedader ga yetegenagne neger yelewum , debub wust yalu botawoch wey kill weyim demo yeketema astedader lemehon ke debub kill mefatat yinorbachewal keza kefelek kill kefelek demo yeketema astedader mehon tchilaleh gin mejemeriya ke debub netsa mehon alebachew , | after all min lilh new ketema astedader weyim kill mehon malet direct connection ke federal governmentu ga yinorhal malet new
Jul 18, 2021