ለናንተስ🤔🤔🤔 ሀገር ወይስ ክልል ???? ኢትዮጲያዊነት ወይስ አማራነት፡ ኦሮሞነት፡ ተጋሩነት፡ ሺናሻነት.......ወይስ ጉራጌነት የትኛው ይቀድማል? ለምን ላንተስ ካላቹኝ መልሴ አንድ ነው፡፡ ምንም ለምን የማያስፈልገው ሲጀመር ለንፅፅር የማይቀርብ ነው፡፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ከማንም ትቅደም ባይ ነኝ እናንተስ? ሌላው ደሞ ቆይ ኢትዮጵያ ናት በአማራ/በኦሮሞ/በትግራይ/በደቡብ /..... ውስጥ ያለችው ወይስ እነዚህ ክልሎች/ብሄሮች/ ናቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት 🤔🤔🤔 ይብላኝ ለ............ እቺንም👆 ሙሉአት
Jul 18, 2021ምንም ጣጣ ሳይበዛ በቃ ኢትዮጵያዊነት ከሁሉም ይበልጣል ኢትዮጵያ ስትኖር ነው ብሔሮች የሚኖሩት ኢትዮጵያዊነት የሚባል ብሔርማ ቢኖር ዉይይይይይ😍😍😍😍
Jul 18, 2021