Jah_Red355
#society
ብዙ ጊዜ ገጠር ውስጥ እረኛዎች ወይም የቆሎ ተማሪዎች የሚያደርጉት ቆብ (ኮፍያ) አስታወሳችሁት? አዲስ አበባ ውስጥ የሚያከራየኝ የት አገኛለው?
Jul 18, 20214 engagements
ብዙ ጊዜ ገጠር ውስጥ እረኛዎች ወይም የቆሎ ተማሪዎች የሚያደርጉት ቆብ (ኮፍያ) አስታወሳችሁት? አዲስ አበባ ውስጥ የሚያከራየኝ የት አገኛለው?
Jul 18, 2021Shiromeda yelelew yelem new
Jul 19, 2021Shero meda check aregi
Jul 19, 2021Ye bahil betoch teyk
Jul 19, 2021Sheromeda
Jul 19, 2021