FieryLion95133
#technology
YouTube አካውንት መክፈት ፈልጌ ነበር ግን አከፋፈቱን አላወኩም የምታውቁ ካላችሁ እስቲ ፕሊስ እርዱኝ🙏
Jul 18, 20213 engagements
YouTube አካውንት መክፈት ፈልጌ ነበር ግን አከፋፈቱን አላወኩም የምታውቁ ካላችሁ እስቲ ፕሊስ እርዱኝ🙏
Jul 18, 2021Mejemeriya email account mekfet alebeh keza degmo Google lay gebteh mastekalel alebeh keza sign up milewen nekteh mekfet techelaleh
Jul 18, 2021Erasu YouTube Lay be amharic stepoch alut esun teketel
Jul 18, 2021ከፍተህ ምን ልትለቅበት አስበህ ነው? ወይስ ደግመህ ምን ልልቀቅ ብለህ ልታዝገን ነው? ሃሳብ ካለህ እኔ እራሱ የምችለው ካለ ልረዳህ እችላለው። ካሌለ ግን መጀመሪያ እሱን አስብ መጀመሪያ
Jul 18, 2021