Selam beteseb ከዚ በፊት አንድ የማፈቅራት ልጅ ነበረች።በጣም እወዳት ነበር እሷ ግን መኖር መሞቴ ወላ ትዝም አይላትም እና ደሞ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ጀምራለች ልረሳት ብዙ ጊዜ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም ነበር።።አሁን ላይ ግን ሌላ ልጅ ተዋውቄያለው ከአዲሷ ልጅም ጋር ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ።።ግን ያደረኩት ነገር ትክክል ነው? እስቲ ምን ትመክሩኛላቹ
Jul 18, 2021አዎ ያለፈውን ትተህ ከአሁኑ ህይወትህ ላይ መስራት ነው ደሞ እድለኛ ነህ ሁሉንም ረስተህ ድጋሜ ከሌላ ሰው ፍቅር ከያዘህ
Jul 18, 2021