በሕይወቴ በጣም የተወዛገብኩበት ሰዓት ላይ ነኝ በጣም...... Gfን ትቼ ለት/ት ሌላ ቦታ መሔድ መወሰን ከበደኝ.. ብሔድ እሷ ምትተወኝ እየመሰለኝ ነው ብቻ ፈራሁ.. እኔም እዚው ሆኜ ራሱ በየጊዜው ስትናፍቀኝ ይታወቀኛል ርቄያት ተረጋግቼ ምቆይም አይመስለኝም (ትምሮውን ትቼ እሷ ጋር እንዳልመጣ😂 ፍቅርን በዲስታንስ መጀመር በዛላይ በጣም ከባድ ነው😞 እና ምን ልወስን????
Jul 17, 2021እስክትለምደው ነው ቶሎ ተደዋወሉ ፎቶ ተላላኩ ምናምን የህይወት አንዱ ገፅታ ነው
Jul 17, 2021