ፍቅር ማለት ለናንተ ምን ማለት ነው! ለኔ ፍቅር ማለት በጣም የሚያስፈራ ገደል ነው
Jul 16, 2021😳 ገደል? እሺ... ከዛስ? ያፈቀራችሁ ገደል ገባቹ ለማለት ነው? 🤔 🙆♂ ወዴት እየሄድን ነው ወገን? 😁 አሁን እኔ ፍቅር ቀይ ሽንኩርት ነው ብላቹ አዎ አዎ ያስኬዳል ልትሉ ነዋ? 😂 ምሳሌኮ በሽ ነው ግን በ analogy ነገሮችን ማብራራት በጣም ከባድ ነው coz we're talking about their essence not what they actually are ለምሳሌ ፈጣሪ ሁሉን ቻይ ነው ስንል የፈጣሪን መቻል ባሕርዩን ስንናገር እንጂ ሁሉን መቻል ማለት ፈጣሪ ነው ማለት አይደለም አይደል? እኮ ፍቅርንም ገደል ውሃ ሚጥሚጣ ምንም ብንለው እንደገባን እንገልፀው ይሆናል እንጂ የምር ልንረዳው አንችልም so ፍቅር ምንድነው? ገና ያልገባን በቃላት ልናብራራው የማንችለው ግን የምንኖረው ልንኖረው የምንችለው እውነት ነው እውነት ለመሆኑ ማስረጃም "እንደ... ነው" ልንልለት ምንችል እንጂ "ነው" ብለን ልንናገርለት የማንችል ነገር መሆኑ ነው። 😁
Jul 17, 2021