Why is God created adam first and then eve ...I always think it but I did not dare to think.
Jul 16, 2021A coincidence probably
Sep 26, 2021Why is God created adam first and then eve ...I always think it but I did not dare to think.
Jul 16, 2021A coincidence probably
Sep 26, 2021በፈጠረ ደረጃ እኩል ነው የተፈጠሩት ግን ማን ቀድሞ ተገለጠ ለሚለው አዳም እንላለን ሄዋን ደግሞ በባሕርይው ውስጥ ነበረች እኩል ነው የተፈጠሩት ማለት ነው ለተቀዳደሙበት ቀላል ማብራሪያ: ስርዓትን እንድንማር ነው የፍጥረትን መቀዳደም ልክ ዓለምን ሲፈጥር በ አንድ ቀን በ አንድ ጊዜ እንዳልሰራ የሄዋንንም መገለጥ አዘግይቶታል ስለ ጊዜ እንድንማር
Jul 17, 2021Do you mean something like "why didn't He create Eve first"? Feminist question be like 💀
Jul 17, 2021Because if he created Eve first, adam wouldn't have been created.
Jul 17, 2021ምን መሰለህ ከትምህርት ከሰማሁት ልንገርህ አዳምም ሄዋንም እኩል ነው የተፈጠሩት ከአዳም የጎን አጥንት እስከተሰራች ድረስ ማለት ነው ከአዳም ጋር እሱ ሲፈጠር ተፈጥራ ከዛ ተሰራች ነው መፈጠር እና መሰራት ስለሚለያይ ማለት ነው
Jul 17, 2021Hm because He wanted to.
Jul 17, 2021Guess u r a feminist
Jul 17, 2021ለምን አንተ ሴት አድርጎ አልፈጠረህም ወይም ቫይስ ቨርሳል
Jul 17, 2021If u ask u will get an answer. And realize it is just a fairy tail
Jul 17, 2021