ለምቶዱት ሰው ስሜትን መናገር አስፈላጊ ነው ብላቹ ታስባላቹ ? የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው !! ለምሳሌ የምትመችህን ሴት ተመችተሽኛል የምቶዳትን ሴት ወድጄሻለው አንቺን ማስደሰት እፈልጋለው ላቺ ልዩ ቦታ አለኝ ማለት ችግር አለው !! ጥያቄዬ እኔ የእውንነት እንደዚህ አይነት ስሜት ከተሰማኝ በጣም ካልተቀራረብኳት ሴትም ጋር ቢሆንም እንኳን የተሰማኝን ነገር እንዳለ እነግራታለው !! እና ችግር አለው አ ?? ሴትዋ መኩራት or ደሞ ሁሉንም ነገር ከኔ መጠበቅ ምናምን ነገር ያስከትላል አ...ቆይ በርግጥ ምንድነው ችግሩ ??
Jul 16, 2021ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም : እንደውም ወደፊት relationship ውስጥ ስትገባ የሚሰማህን ለመናገር እንደማይከብድህ እርግጠኛ ነኝ: በዛ ላይ እንደዚ free መሆንህ እሷም የሚሰማትን እንዳትደብቅህ ይረዳታል
Jul 17, 2021