ሰላም! አብዛኛው ሰው በተለያየ መንገድ message በብዙ መልኩ ይለዋወጣል..... በአማሪኛ ሲሆን ግን አብዛኛው ሰው በግዕዝ ፊደል ሲጠቀም አይታይም.....ለዚህ ማሳያ ይሄን ቻናል ማየት በቂ ማሳያ ነው። ይሄ ሊሆን የቻለው ለምን ይመስላችኋል? ለፍጥነት ስለማይመች... አይነት መልስ አዕምሯቹ ላይ ከመጣ....ጀማሪ ስትሆኑ'ኮ የትኛውም ይቸግራል ጥቂት እስክትለምዱ.....ለማኒኛውም....ሀሳባችሁን
Jul 16, 2021በፍጥነት ለመፃፍ ያስቸግራል ብሎ ስለሚያስቡ ይሆናል
Jul 18, 2021