How do you know they hate you?
Jul 16, 2021How do you know they hate you?
Jul 16, 2021May be they are mad at u coz of smtin u did may be And also ask anything Ethiopia is ur other family and we love you no matter what Right guys STAY STRONG love!!!!
Jul 16, 2021Thank you so much but aywedugnm yalkut akesetoche nachew I don't know why but enen leayenachew Mayet ayfelegum I don't live wiz them gn beselk rasu btm nw miyanadedugn .......of course ask any thing Ethiopia is also my family I love u too
Jul 17, 2021Yerasesh asteyaayet yehonal enji lemsale ene salakesh ewedeshalew
Jul 16, 2021Don't make a big deal out of it Am sure every child felt that nobody loves them in the family at some point growing up,so just don't mind it . It'll go away eventually
Jul 16, 2021i dont think random people like us can solve this but tell me, how did they show hate?
Jul 16, 2021mnm satiferi Xayiqiyachew maweqish and nger nwina
Jul 17, 2021No beftum … enem endeza yemeslegn neber gn ayedelem enatesh beteleye ayen slmtayesh new Ena lelochu demo careless honew slemitayush new… plzz endewsu atasbe ok😍
Jul 16, 2021ይሄንን ጥያቄ እንዲሁ በደፈናው ማቡካካት ይከብዳል ጥሩ ያማክሩኛል የምትያቸውን ሰዎች በውስጥ መስመር ብትጠይቂያቸው የተሻለ ይመስለኛል እንዲሁም አቅም ካለና ከተቻለ ሳይኮሎጂስት ቢያማክርሽ ጥሩ ነው
Jul 16, 2021በመጀመሪያ ይሄንን ልትይበይት የቻልሽበት ምክንያት ብናውቀው ደስ ይለኝ ነበር። ታውቂያለሽ አሁን እንደዚ ነው ብዬ ለመፍረድ ይከብደኛል። እድሜሽን አላውቅ ኑሮሽን አላውቅ የቤተሰቦችሽን እና ያንቺን ፀባይም አላውቅም ማንም እዚ ቻናል አንቺን የማያውቅሽ ስለሁኔታው አያውቅም ግን ስለ ነገሩ የማስባቸውን ነገሮች ጀባ ልበልሽ። 1ኛ .... ነገሮች አንቺ እንዳሰብሻቸው ላይሆኑ ይችላሉ። ወይም ይሄ እውነት ሳይሆን አንቺ በምናብሽ የፈጠርሽው ነገር ሊሆን ይችላል። ይሄ ደሞ 1ኛ ከእድሜ ሊመጣ ይችላል። እድሜሽ በአብዛኛው ጊዜ ከ14 - 18 ከሆነ ይሄ ስሜት ሊሰማሽ ይችላል። ሁለት ደሞ ሌላ ቤተሰብ እያየሽ ሊሆን ይችላል። ይሄ ደሞ ለምሳሌ ጎረቤታቹ ወይም የሰፈራቹ ሰው አልያም ዘመዳቹ blablablabla.... ሊሆን ይችላል። እነሱ ለልጃቸው ወይም ለወንድም እህቶቻቸው የሆነ ነገር ሲያደርጉ ስታይ ውይ የኔዎቹማ ምናምን ተብሎ ይሄ ስሜት ሊመጣ ይችላል። 2ኛ ይሄ ነገር ማለት እንሱ የማይወዱሽ የእውነት ከሆነ ደግሞ ሊሆን የሚችለው 1ኛ ወይ በነሱ ፀባይ ወይ ባንቺ ፀባይ ምክንያት ወይ ደሞ የሁለታችሁም ፀባይ አሪፍ ሆኖ የፀባይ አለመገጣጠም ነው ያው ይሄ የሚገባ ነገር ስለሆነ ዝርዝሩ አያስፈልግም ብዬ አስባለው። 2ኛ እነሱ የምር የማይወዱሽ ከሆነ ሌላ ም/ት ሊሆን የሚችለው ቤት ውስጥ ያለሽ ተሳትፎ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ እንበልና ታላቅ እህት/ወንድን ወይም ታናሽ እህት/ወንድም ቢኖርሽ እና እነሱ ትንሹንም ትልቁንም እየሰሩ እነሱን የሚያግዙ ከሆነ እና አንቺም ወንድሞችሽን/እህቶችሽን ባታግዣቸው ቤተሰቦችሽ ባይፈልጉትም ምናልባት ፍቅራቸው ሊቀንስ ይችላል። ከሌሎቹ አንፃር ብቻ አላውቅም ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ኢንቦክስ መጥተሽ ብዙ ብንወያይ ደስተኛ ነኝ። እረዳሻለው ብዬ አስባለው። በውስጥ መስመር ማውራት ከፈለግሽ ይሄን msg reply አርገሽ usernamishn ላክልኝ ወይም የኔን usernamen ጠይቂኝ።
Jul 17, 2021@kurtashi you can inbox me
Jul 17, 2021May be tru fit slalasayush or for sthing tenestesh yetelugnal blesh judge atargi yetum betseb ljun aytelam
Jul 16, 2021Try to be nice kenesu ga, and beka eshi malet becha nw bengeroch fiker sichachew hulam melkamnit yashinfale
Jul 17, 2021They dont maybe they mad or sth is going in their life ene aychesh alakm gn i love u lots❤️❤️
Jul 17, 2021Can u give us a little info
Jul 16, 2021Enatsh kewededechsh lelawn teyw kmr
Jul 16, 2021Because you're adopted!! Just kidding 😂
Jul 16, 2021Not funny men😂 Ende big brother act atarg man
Jul 16, 2021they don't it's just ur perception
Jul 16, 2021Endyt endza lety chalsh?
Jul 16, 2021Mn really 😳 Zm bilew ??
Jul 17, 2021Kuratsh ymeslegnal
Jul 16, 2021