የግለቦች መንቃት ማህበረሰባዊ ንቃትን ያመጣል ወይስ የማህበረሰብ ንቃት ንቁ ግለሰቦችን ይፈጥራል? እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩ
Jul 16, 2021የነቁ ግለሰቦች የሚወጡት ወይም የሚፈጠሩት ካልነቃ ማህበረሰብ ዉስጥ ነዉ የነቃ ማህበረሰብ ካለ የነቁ ግለሰቦች አይኖሩም
Jul 16, 2021የግለቦች መንቃት ማህበረሰባዊ ንቃትን ያመጣል ወይስ የማህበረሰብ ንቃት ንቁ ግለሰቦችን ይፈጥራል? እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩ
Jul 16, 2021የነቁ ግለሰቦች የሚወጡት ወይም የሚፈጠሩት ካልነቃ ማህበረሰብ ዉስጥ ነዉ የነቃ ማህበረሰብ ካለ የነቁ ግለሰቦች አይኖሩም
Jul 16, 2021ያው በኮሮና ምሳሌ ልስጥህ ያኔ ኮሮና ኢትዮጵያ ውስጥ በገባ ሰዓት ማህበረሰቡ ሁሉ በፍራቻም ይሁን በግንዛቤ mask አድርጎ ነበር። ግለሰብም ሳያደርግ መውጣት ይፈራ ነበር። ስለዚህ ማህበረሰቡ ግለሰብ ላይ ንቃት ፈጠረ ማለት ነው። አሁን ደግሞ እስቲ ተመልከት አንዳንድ ንቁ ግለሰቦች ለጥንቃቄ ብሎ mask ያደርጋሉ። ግን ማህበረሰብ ላይ ንቃት አልፈጠሩም። ነገር ግን ይህ ሁሌ አይሰራም። አንዳንዴ ግለሰብም ማህበረሰብን ያነቃል ልክ ነብያትን መውሰድ ይቻላል። አመሰግናለው
Jul 17, 2021Gelseb menkat sijemr mahbrsb yenkal mahbrb sinka demo hagr yenkal
Jul 16, 2021ማህበረሰብ የ ግለሰቦች ስብስብ ነው so ግለሰብ ሲነቃ the whole ማህበረሰብ ይነቃል ማለት ነው...
Jul 16, 2021ህብረተሰብ እንዴት ባንዴ ይነቃል አንዳንዱ 11 ሰአት ይነቃል ሌላው 9 ሰአት ሊነቃ ይችላል ባስ ያለው ደግሞ ለሊት 6ሰአት ይነቃል የማይተኛም ብዙ አለ ደግሞ ከቀኑ 8ሰአትም የሚነቁም አሉ ምን ልልህ ፈልጌ ነው ግለሰብ+ግለሰብ=ሀገር
Jul 16, 2021Huletum temegagabi nachw gn le mahbereseb nekat yeglesebich nekat nw meneshaw weym geleseb sidemer geleseb yesetenal mahebereseb
Jul 16, 2021ሰዉ ማህበርሰብን ይቀርፃል ማህበረሰብ ሰዉን ይቀርፃል
Jul 16, 2021the former
Jul 16, 2021Kebele teyk
Jul 16, 2021