#entertainment
ትያትር ማየት ፈልገን ነበር እና የት አለ እንዲሁም ምን ቲያትር ብቻ ተያያዥ መረጃ ንገሩኝ ?🙏🙏🙏ቀድመን ለማወቅ ነው🙏🙏
Jul 16, 20214 engagements
ትያትር ማየት ፈልገን ነበር እና የት አለ እንዲሁም ምን ቲያትር ብቻ ተያያዥ መረጃ ንገሩኝ ?🙏🙏🙏ቀድመን ለማወቅ ነው🙏🙏
Jul 16, 2021ብሔራዊ ትያትር እነዚህን አውቃለሁ ማክሰኞ 11 ሰዓት ሩብ ጉዳይ ሀሙስ " " የኮከቡ ሰው እሁድ 8/11 " ባቢሎን በሳሎን
Jul 16, 2021ወረዳ ላይ ምናምን አይጠፋም ብሮ ጀማሪ ከሆንክ እዛ አከባቢ ፈልግ ከ2 ወይም 3 ወረዳ ቢጠፋ ቢጠፋ 1ዱ ጋ አይጠፋም
Jul 16, 2021