ሰላም ምመናን🤚 የዛሬው ጥያቄዬ ምን መሰላቹ በጣም የምወዳት ፍቅረኛ አለቺኝ። አልገባቹም እንደት እንደምወዳት እሷም ጋር እንዲው አይነት ስሜት ነው ያለው። ደሞ የመጀመሪያዋ ነኝ። ሀይማኖት ልዩነት አለን። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሷ Protestant። ግን ፍቅር ከመጀመራቺን በፊት በደምብ አውርተንበታል። በ ሀይማኖት ልዩነት ውስጥ የ ልጆች መምጣት ሊፈጥር ስለሚችለው ችግርም አውርተንበታል። እና እንዴት ነው ይኸን ያህል ያወራንበት ነገር ነገ ትዳር ውስጥ ችግር የሚፈጥር ይመስላቿል? ተለያዩ ብላቹ አስተያየት ባሰጡኝ ደስ ይለኛል እናንተም እንዳትለፉ እንደሱ ስለማይሆን። ወደ አንድ ሃይማኖት መምጣትም ከባድ ነው እኔ አክራሪ ባልሆንም ንፁህ ኦርቶዶክስ እሷም የቸርች ዘማሪ🤗 I know everything im talking looks weird😂. ግን ምን ላርግ ፍቅር ሲይዘን ሰው አያስመርጠንም
Jul 16, 2021Mecheqacheq yemayiqer nagr nw gn bamiticheqachequbet gize zimitan abiza lalemecheqacheq mokir
Jul 16, 2021