Selam sewoch ye telegram sticker endet endemisera mtaku kalachu ngerugn plzz 🙏🙏🙏
Jul 16, 2021እንዴት አድርገን Telegram sticker እንደሚሰሩ ከታች ያለውን step ይከተሉ የሚያስፈልገን ቦት 1. @Stickers 2.@stickerator_bot 1. 1ቁጥር ላይ ያለውን @Stickers የሚለውን በመንካት ወደ ቦቱ በመሄድ start የሚለውን መንካት በመቀጠል ። 2."Hello, I'm the Sticker Bot!…" የሚል መልስ ሲመጣልን ከዝርዝሩ ውስጥ /newpack የሚለውን መንካት ወይም ፅፈው መላክ ከዛ "Yay! A new stickers pack... "የሚል መልስ ሲመጣልን ለስቲከር ፓካችን የሚፈልጉትን ስም በሚፈልጉት ቋንቋ በመፃፍ መላክ ከዛ ስሙ ተቀባይነት ካገኘ "Alright! Now send me the sticker.…" ብሎ ስቲከር ለማድረግ የፈለግነውን ፎቱ እንድንልክ ይጠይቀናል ። 3.በመቀጠል 2 ቁጥር ላይ ያለውን @stickerator_bot የሚለውን በመንካት ወደ ቦቱ በመሄድ start የሚለውን በተን ይጫኑ በመቀጠል Stickerator is online! Please send an image or a sticker and it will be converted and resized to be suitable for... 4.የሚጠይቆትን ማንኛውም ጋላሪ ላይ ያለውን ምስል ፎቶ edit ያረጉትን ፎቶ ወደ Png ፎርም Convert ስለሚያደርገው የፈለጉትን ፎቶ በመላክ እራሱ ቀይሮ ያመጣል ከዛ ቀይሮ ያመጣውን ፎቶ ወደ @Stickers forward ማድረግ ከዛ "Thanks! Now send me an emoji" በማለት ለስቲከሩ የሚሆን emoji እንዲልኩለት ይጠይቃል እርሶ የሚፈልጉትን emoji መላክ ከዛም "Congratulations. Stickers in the pack: To add another sticker… ጨረሱ When you're done, simply send the /publish command." የሚል ስቲከሮን ተቀባይነት እንዳገኘ የሚናገር መልስ ይመጣሎታል እርሶም /publish የሚለውን በምንካት ወይም በመፃፍ መላክ ከዚህ በኋላ ለ ስቲከራችሁ የሚሆን link እንዲያዘጋጅ "Please provide a short name for your stickerpack.…" የሚል ጥያቄ የያዘ መልስ ሲላክሎ የፈለጉትን ለሊንክ የሚሆን ስም ፅፈው መላክ ስሙ ተቀባይነት ካገኘ "Kaboom! I've just published your sticker pack.…" በማለት ከሥር የ ስቲከራችሁን ሊንክ አያይዞ ይልክሎታል ተቀባይነት ከሌለው ሌላ ስም በማስገባት እንደገና መላክ አለቦት። 5.ከዚህ በኋላ ስቲከሮን ሌላ ሰው እንዲጠቀምብት ከፈለጉ ሊንካችሁን ሼር ማድረግ ነው ። ⊙ አንዴ ስቲከር pack ከከፈቱ በኋላ ሌላ እስቲክር ለመጨመር ሲፈልጉ ቀጥታ በቀላሉ ያዘጋጁትን ፎቶ ልክ እንደመጀመሪያው በፋይል መልክ በመላክ ስቴፖቹን መከተል ነው።
Jul 17, 2021